ተልዕኮ እና ሥልት

በኢትዮጵያና ከዚያም ባሻገር በሚኖሩ ሕዝቦች መካከል በአጥቢያ ቤተክርስቲያን መሳሪያነት የጠፉትን በመፈለግና ድሆችን በማገልገል የእግዚአብሔር መንግሥት ማስፋፋትና የገሀነምን ደጅ ማፍረስ፡፡        

ቤተክርስቲያንን በመትከል እና ደቀመዛሙርት በማድረግ እንዲሁም ቅዱሳንን በማነጽ፣ ለሁለንተናዊ አገልግሎት በማዘጋጀትና ኀብረታቸውን በማጠናከር የጽድቅ ተጽእኖ እንዲያመጡ ማንቀሳቀስ፡፡

እሴቶች

  • በእውነትና በመንፈስ ለሆነ አምልኮ፣ ለጸሎትና ለእግዚአብሔር ቃል መትጋት፤
  • ለታላቁ ተልዕኮ መሳካት የሚሆን ቅንአት፣ መስጠትና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት፤
  • በራእይ የምትመራ ቤተክርስቲያንና መሪዎች፤
  • ተተኪ መሪዎችና አገልጋዮች ማፍራት፤
  • ሁለንተናዊ አገልግሎት፤
  • ባላደራነት፤
  • ጤናማ ቤተሰብ፤
  • ሐቀኝነትና ቅድስና፤
  • አጋርነትና ትብብር፤
  • የወንድማማች መዋደድና ኀብረት

የቤተ ክርስቲያኒቱ