• Gospel Outreach to South-Omo

    The good news of the Gospel that cannot be hindered by location, season, and situations is spreading without limits. Since our church is a missionary Church, executing her mission in Hamer, Dimeka, Turmi...

  • Brotherly Affection and Fellowship

    Sed ut perspiciatis unde omnis iste natus error sit voluptatem, totam rem aperiam, eaque ipsa quae ab illo inventore et quasi architecto beatae vitae dicta sunt explicabo.
  • He is Risen

    Sed ut perspiciatis unde omnis iste natus error sit voluptatem, totam rem aperiam, eaque ipsa quae ab illo inventore et quasi architecto beatae vitae dicta sunt explicabo.

Choosing to Follow God

God’s Word for Today Choosing to Follow God Joshuwa ! The last chapters of Joshua contain Joshua’s farewell. He speaks of all God has done for the Israelites,…

Local Church Directory

Please insert Zones, Regions,  or Zone Coordinator Name to Locate Local Church in Ethiopia.

HISTORICAL REFORMATION MOVEMENT of the Church

Following the fall of the Derege Communist government, followers of the Orthodox Church returned in great numbers with devotion and hunger for God. This has resulted in the strengthening of Sunday Schools as well as the daily regular evening gospel meetings. Small groups like Tsewa Maheber have also flourished.

Soon, we began to ask questions like how to get saved, what about Jesus, …

“የሠማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን” ነህ 2፡20

     የኢትዮጵያ አማኑኤል ኀብረት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ ላንቻ ጎተራ አካባቢ በ2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአምልኮ ቦታ የተሰጣት ሲሆን በቦታው ላይ ለነበሩ 6 የቀበሌ ሱቆች የግምት ካሳ 5.2 ሚልዮን ብር በመክፈል የፅዳት ሥራ ተከናውኗል፤ ይሁንና በቦታው ላይ በፌድራል የቤቶች ኮርፖሬሽን ስም የተመዘገበ አንድ የንግድ ቤት መኖሩን ተከትሎ እና ኮርፖሬሽኑ አቤቱታ በማቅረቡ ላለፉት ሁለት ዓመታት በቦታው ላይ ግንባት ማካሄድ ሳይቻል ቆይቷል፡፡ ኋላ ላይ ግን የከተማው የመሬት አስተዳደር ከቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር የተፈጠረው ችግር በሂደት እየተፈታ፣ ቤተእምነቷ በፀዳው ወደ 1ሺ ካሬ በሚጠጋው ቦታ ላይ ግንባታ ማካሄድ የሚያስችለን ፈቃድ ሰጥቷታል፤ ለዚህም የረዳንን እግዚአብሔር በማመስገን ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በቦታው ላይ የተከመረውን ምልሰ አፈር በማንሳት የማፅዳት ሥራ ጀምረናል፡፡

    የኢትዮጵያ አማኑኤል ኀብረት ቤተ-ክርስቲያን የአጥቢያ መሪዎች፣ ፓስተሮች እና የቤተ-ክርስቲያኒቱ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እያለች በቀጣይ የሚሠሩ ሥራዎች በሙሉ የተሳኩ ይሆኑ ዘንድ፤ በቋሚነት እንድትጸልዩ ቤተክርስቲያን በብዙ አደራ ለማሳሰብ ትወዳለች፤ በተጨማሪም ግንባታውን ለመጀመር የሚስችል የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው በቀጣይ ይፋ የሚደረጉ መሆኑን ቤተ-ክርስቲያን ከወዲሁ ለማስታወስ ትወዳለች፡፡

ክብር በነገር ሁሉ ለረዳን አምላክ ይሁን!

የጥምቀት ሥነ ሥርዓት

Baptism Cermony

እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው!

     ግንቦት 25/ 2015 ዓ.ም አርብ ቀን በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ምስራቅ ሸዋና አርሲ ዞን አስተባባሪነት፣ በወለንጭቲ እና አዳማ ዙሪያ ባለ የወንጌል አገልግሎት ጌታን አግኝተው ለጥምቀት ከተዘጋጁት 1200 ከሚሆኑት መሐል 467 አማኞች፤ በደብረዘይት /ቢሾፍቱ/ በሚገኘው ኩሪፍቱ ቃለሕይወት ሪዞርት ተጠምቀዋል።
ምንም እንኳ ወቅቱ ለወንጌል አገልግሎት እና ለቤተክርስቲያን ተከላ ምቹ ባይስልም፤ በመከሩ ሥራ የታመነው አምላክ እግዚአብሔር ከመከሩ ሠራተኞች ጋር ታምኖ በመቆሙ ይህን መሰለ ፍሬ አሳቅፎናል፡
     በጥምቀት መርሐግብሩ የዞኑ አስተባባሪ ኮሚቴዎች የተገኙ ሲሆን፤ የቤተ እምነቷ ምክትል ፕሬዝደንት መጋቢ ሳምሶን ወልደማርያም ፕሮረግራሙን አስጀምረዋል። በዕለቱ የደብረዘይት አማኑኤል ኅብረት ቤ/ክን ቅዱሳን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የደብረዘይት አማኤል ኅብረት ቤ/ክን መጋቢ ወንደወሰን ለማ ፕሮግራሙ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን የበኩላቸውን በማድረግ አጋርነታቸውን አሳይተዋል።
  ለፕሮግራሙ መሳካት በገንዘብ፣ በቁሳቁስ አብረውን የቆሙትን አከላት ከልብ እናሰግናለን። CMGM ሁልጊዜም በዚህ አግልግሎት ስላላችሁ አጋርነት በእግዚአብሔር ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን። ቤተሳይዳ የጸሎት አገልግሎት ለተጠማቂዎች መጽሐፍ ቅዱስ በማቅረብ ስላገዛችሁ እግዚአብሔር አምላክ አትረፍርፎ ይባርካችሁ። ለዚህ አገልግሎት መሳካት የበኩላችሁን ያደረጋችሁ ሁሉ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ረድኤት በሁለንተናችሁ ላይ ይሁን፤ እግዚአብሔር ምላክ ይባርካችሁ። ከሁሉ በላይ እንዲህ ባለ ፍሬ የባረከን የመከሩ ጌታ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን!!!

Media

Contact

Ethiopian Emanuel United Church

Mekanisa, Near Consolata

Addis Abeba, Ethiopia

Donate

Ethiopian Emanuel United Church

Commerical Bank of Ethiopia

Ac. No: 1000000921207

Swift: CBETETA

 

Birhan Bank

Ac. No: 2500090019823

Swift: