የትምህትና ስልጠና መምሪያ

የኢትዮጵያ አማኑኤል ህብረት  ቤተክርስቲያን የትምህትና ስልጠና መምሪያ ዋና ተግባር ለአጥቢያዎች የሚሆኑ ትምህርቶችን ማዘጋጀትና ማሰራጨት, ስልጠናዎችን ማዘጋጀት  በአጠቃላይ የአጥቢያዎችን አስተምህሮ በመከታተል የቤተ እምነቷን  ሥርዓተ ትምህርት(policy) ያስፈጽማል፡፡ በተጨማሪም በመምሪያው ስር የትምህርት ዝግጅት እና የስልጠና ንዑሳን ክፍሎች ይገኛሉ፡፡

የአገልግሎት ዘርፎችና ማስተባበሪያዎች