የአምልኮና የዝማሬ አገልግሎት

እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ከሰጠው አገልግሎቶች መካከል በዙዎችን ወደ ወንጌል የመለሰ የአምልኮ እና የዝማሬ አገልግሎት ነው፡፡ በእነዛ የተሃድሶ የምሥረታ ዘመናት ብዙዎችን ሲያረጋጉ፥ ሲያፅናኑና ለብ ሲዳስሱ የነበሩና አስደናቂ ዝማሬዎች በተለይ የናዝሬትና የሐረር አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ዝማሬዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ከቤተ ክርስቲያኒቱ በወጡና በብዙዎች ዘንድ በሚታቁ ዘማሪዎችም ተባርካለች፡፡

የአገልግሎት ዘርፍ ማስተባበሪያዎች