የዳይሬክተሮች ቦርድ

መጋቢ ጌቱ ፀጋዬ

የዝዋይ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን መጋቢ እና የቦርዱ ሊቀመንበር

መጋቢ ጌትነት በቀለ

አዋሳ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን እና የቦርዱ ምክትል ሊቀመንበር

 

ወንድም መሥፍን ጎበና

ላፍቶ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን መሪ እና የቦርዱ አባል

 

መጋቢ ጌታሁን ታደሰ

የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ፕሬዝደንት እና የቦርድ አባል

 

መጋቢ አስቴር ገብረሕይወት

የናዝሬት አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን መጋቢ እና የቦርድ አባል

 

መጋቢ ዘሪሁን ኃይለሚካኤል

ገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን መጋቢ እና የቦርድ አባል

 

ወንድም ደረሰ ታደሰ

አርሲ ነጌሌ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን መሪ እና የቦርድ ፀሐፊ

 

የቤተ ክርስቲያኒቱ መሪዎች