• የወንጌል አገልግሎት በደቡብ ኦሞ

    በስፍራ፣ በጊዜ እና በሁኔታ የማይገደበው የክርስቶስ ኢየሱስ ቅዱስ ወንጌል ያለ ገደብ ወደ ስፍራ ሁሉ እየሄደ ነው፡፡ ቤተክርስቲያናችን ተልእኳዊት ቤተክርስቲያን እንደመሆኗ፣ በሐመር፣ ዲመካ፣ ቱርሚ እና ካሮ አካባቢ...

  • የወንድማማች መዋደድና ኀብረት

    Sed ut perspiciatis unde omnis iste natus error sit voluptatem, totam rem aperiam, eaque ipsa quae ab illo inventore et quasi architecto beatae vitae dicta sunt explicabo.
  • ተነስቷል

    Sed ut perspiciatis unde omnis iste natus error sit voluptatem, totam rem aperiam, eaque ipsa quae ab illo inventore et quasi architecto beatae vitae dicta sunt explicabo.

የሕይወት መንገድ መከተል

ከእግዚአብሔር ቃል የዛሬ መልእክት የሕይወት መንገድ መከተል የኢያሱ መጽሐፍ 23፥1 The last chapters of Joshua contain Joshua’s farewell. He speaks of all God has done for the Israelites,…

የአጥቢያዎች ማመላከቻ

የዞኖችን ወይንም የዞን አስተባባሪዎችን ስም በማስገባት በአቅራቢያዎ ያሉትን አጥቢያዎ ቤ/ክ ያግኙ

የቤተ ክርስቲያኒቱ ታሪካዊ የተሃድሶ እንቅስቃሴ አጀማመር

የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በ1980ዎቹ መጀመሪያ እውነተኛውን አምላክና የክርስቶስ አዳኝነት በመረዳት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክስቲያን በተነሳ የተሃድሶ እሳት ስደት በገጠማው ወጣቶች አማካኝነት የተተከለች ቤተ ክርስቲያን ነች፡፡

ከደርግ የኮሚዩኒስት ስረዓት ከወደቀ በኋላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወጣቶች በብዙ ለእግዝአብሔር ካላቸው ረሃብና መሰጠት ጋር በብዙ ቁጥር መመለሳቸው የሰንበት ትምህርት ቤቶች እንዲጠናከሩና …

ቀጣይ መርኃ ግብር

“የሠማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን” ነህ 2፡20

     የኢትዮጵያ አማኑኤል ኀብረት ቤተ-ክርስቲያን በአዲስ አበባ ላንቻ ጎተራ አካባቢ በ2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአምልኮ ቦታ የተሰጣት ሲሆን በቦታው ላይ ለነበሩ 6 የቀበሌ ሱቆች የግምት ካሳ 5.2 ሚልዮን ብር በመክፈል የፅዳት ሥራ ተከናውኗል፤ ይሁንና በቦታው ላይ በፌድራል የቤቶች ኮርፖሬሽን ስም የተመዘገበ አንድ የንግድ ቤት መኖሩን ተከትሎ እና ኮርፖሬሽኑ አቤቱታ በማቅረቡ ላለፉት ሁለት ዓመታት በቦታው ላይ ግንባት ማካሄድ ሳይቻል ቆይቷል፡፡ ኋላ ላይ ግን የከተማው የመሬት አስተዳደር ከቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር የተፈጠረው ችግር በሂደት እየተፈታ፣ ቤተእምነቷ በፀዳው ወደ 1ሺ ካሬ በሚጠጋው ቦታ ላይ ግንባታ ማካሄድ የሚያስችለን ፈቃድ ሰጥቷታል፤ ለዚህም የረዳንን እግዚአብሔር በማመስገን ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በቦታው ላይ የተከመረውን ምልሰ አፈር በማንሳት የማፅዳት ሥራ ጀምረናል፡፡

    የኢትዮጵያ አማኑኤል ኀብረት ቤተ-ክርስቲያን የአጥቢያ መሪዎች፣ ፓስተሮች እና የቤተ-ክርስቲያኒቱ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እያለች በቀጣይ የሚሠሩ ሥራዎች በሙሉ የተሳኩ ይሆኑ ዘንድ፤ በቋሚነት እንድትጸልዩ ቤተክርስቲያን በብዙ አደራ ለማሳሰብ ትወዳለች፤ በተጨማሪም ግንባታውን ለመጀመር የሚስችል የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው በቀጣይ ይፋ የሚደረጉ መሆኑን ቤተ-ክርስቲያን ከወዲሁ ለማስታወስ ትወዳለች፡፡

ክብር በነገር ሁሉ ለረዳን አምላክ ይሁን!

ሚዲያ

አድራሻ

የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ዋና ቢሮ
አዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ

ለመስጠት

የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን

ንግድ ባንክ

Ac. No: 1000000921207
Swift: CBETETA

ብርሃን ባንክ

Ac. No: 2500090019823 Swift: