የወንጌል አገልግሎት በቦሰት ወረዳ

በመጋቢት 23/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤ/ክ በወንጌል እውነት የተደረሱ በቦሰት ወረዳ በወለንጪቲ ዙሪያ፣ ደንጎሬ፣ ቦፋ/ገደ ዴራ አካባቢ የሚገኙ 821 ሰዎች በአዋሽ ወንዝ የውሃ ጥምቀት ወስደዋል፡፡

Media and Publications