የክልል እና የዞን ማስተባበሪያ በሮዎች

አጥቢያዎቻችንን በቅርበት ለማገልገልና ለመድረስ በማሰብ በመላ አገሪቱ በዞንና በፎረሞች የተደረጀ ሲሆን በአቅም ውስንነት ምክኒያት በአሁኑ ወቅት ሰባት የማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቶች ያሉ ቢሆንም የማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቶቹ አስፈላጊውን እገዛ እንዲያገኙ በትጋት በመሥራት ላይ እንገኛለን፡፡

አስተባባሪ፡ ፓስተር አክሊሉ አደፍርስ
አድራሻ፡ +251911611389
ከተማ፡ አዲስ አበባ
የሚያካትተው አካባቢ፡ አዲስ አበባ ከተማ፤ ፊንፊኔ ልዩ ዞን፤ ምዕራብ ሸዋ(አምቦና ዙሪያው) ዞን እና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን (ወሊሶና ዙሪያው)
የአስተባባሪ ሥም፦ ፓስተር ታደሰ ዓለማየሁ
አድራሻ፡ ስልክ +251911614175
ከተማ ፡ አዳማ/ናዝሬት
የሚያካትተው አካባቢ፡ ምሥራቅ ሸዋ ዞን፤አርሲ ዞን እና አዋሽ 7ኪሎ(አፋር)
አሰተባባሪ፡ ፓስተር አበበ ሁነኛው
አድራሻ፡ +251911714978
ከተማ፡ ሻሸመኔ
የሚያካትተው አካባቢ፡ ምዕራብ አርሲ ዞን፤ባሌ ዞን እና ሶማሌ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች
አስተባባሪ፡ ፓስተር በሃይሉ በሪሶ
አድራሻ፡ +251911544942
ከተማ፡ ሐዋሳ
የሚያካትተው አካባቢ፡ ሲዳማ ክልል፤ ቦረና ዞን ፤ሞያሌ እና ሶማሌ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች
አስተባባሪ፡ ፓስተር ቻቺ እሸቱ
አድራሻ፡ +251912225698
ከተማ፡ ወላይታ ሶዶ
የሚያካትተው አካባቢ፡ ወላይታ ዞን፤ዳውሮ ዞን፤ ጋሞጎፋ ዞን ፤ደቡብ እና ሰሜን ኦሞ ዞን
አስተባባሪ፡ ፓስተር መስፍን በየነ
አድራሻ፡ +251910582420
ከተማ፡ ሐረር
የሚያካትተው አካባቢ፡ ሐረር፤ድሬዳዋ፤ጂግጅጋ፤ ሃማሬሳና ጃርሶ
አሰተባባሪ፡ ወ/ም ጥላሁን አበበ
አድራሻ፡+251932331559፤ +251966292469
ከተማ፡ መሆኒ
የሚያካትተው አካባቢ፡ ትግራይ፤አፋር እና  አማራ ክልሎች ሰሜን ወሎ ዞን
አስተባባሪ፡ ፓስተር ዳንኤል ታደሰ
አድራሻ፡ +25191784866
ከተማ፡ ደምቢዶሎ
የሚያካትተው አካባቢ፡ ቄለም ወለጋ ዞን
አስተባባሪ፡ ፓስተር ምህረቱ ታደሰ
አድራሻ፡ +251917840553
ከተማ፡ ነቀምት
የሚያካትተው አካባቢ፡ ቄለም ወለጋ ዞን፤ምሥራቅ ወለጋ ዞን እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዙሪያ ዞን

የቤተ ክርስቲያኒቱ