Gospel Outreach to South-Omo

በስፍራ፣ በጊዜ እና በሁኔታ የማይገደበው የክርስቶስ ኢየሱስ ቅዱስ ወንጌል ያለ ገደብ ወደ ስፍራ ሁሉ እየሄደ ነው፡፡ ቤተክርስቲያናችን ተልእኳዊት ቤተክርስቲያን እንደመሆኗ፣ በሐመር፣ ዲመካ፣ ቱርሚ እና ካሮ አካባቢ ተልእኮዋን እየተወጣች ትገኛለች፡፡ በዚያ ባለው አገልግሎት ብዙዎች ከጨለማው መንግሥት እያመለጡ ቤተክርስቲያንም እየሰፋች ትገኛለች፡፡ በነገር ሁሉ የረዳን እግዚአብሔር የከበረ ይሁን!!

Media and Publications